• Follow Us On

Mission Vision and Values

WPTC ተልዕኮ፣ራዕይ እና ዕሴቶች

ተልዕኮ(Mission)

በመደበኛ መደበኛ ባለሆኑና በኢመደበኛ የስልጠና መስኮች ጥራቱን የጠበቀ ውጤት ተኮር ስልጠና outcome based training በመስጠት ብቃቱ የተረጋገጠ ሰልጣኝ በመፍጠር የክልሉን ቴሙትስቢሮ እና የሀገራችንን የትራንስፎርሜሽን እቅድ እውን እንዲሆን ለማስቻል በመካከለኛና ዝቅተኛ ደረጃ ባለሙያዎች በብዛትና በጥራት ማፍራት  የአርሶ አደሩንና የከተማውን ህብረተሰብ ችግር በማጥናትና ችግሩን ሊፈቱ የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችን ለጥቃቅንና ኢንተርፕራዞች ማስተላለፍ
የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክሴቴንሸን አገልግሎት ለኢንትርፕራዞች በመስጠት ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ የሚደረገው ሽግግር መደገፍ

ራዕይ (Vision)

በ2030 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ተወዳዳሪ፣ በዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው፣ለህብረተሰብ ለውጥ የሚተጋ የፈጠራና የግኝት ዩኒቨርሲቲ መሆን፣

ዕሴቶች (Values)     

  • ሙያዊ ስነ-ምግባር (Professionalism and ethics)
  • አጋርነት (Partnership)
  • ጥራት ያለዉ አገልግሎት (Quality Service)
  • መማማርና ዕድገት (Learning and Growth)
  • ፈጠራን ማበረታታት (Recognition of Creativity)
  • ብዝሃነትና አቃፊነት (Diversity and Inclusiveness)
  • ስራ ፈጣሪነት (Entrepreneurship)
  • አረንጓዴያማነት (Greenness)