• Follow Us On

vacancy details

image ማስታወቂያ :- የወልቂጤ ሳተላይት ካምፓስ የምዝገባ ቀን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

  ለ2014 ዓ.ም አዲስ ከ ሲ ወደ ቢ ደረጃ በወልቂጤ ሳተላይት  ካምፓስ ለተመደባችሁ  ሰልጣኞች በሙሉ

 የምዝገባ ቀን ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያ ቀን እስክናሳውቃችሁ ድረስ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ እናሳውቃለን፡፡       

   ወልቂጤ ሳተላይት  ካምፓስ

Leave a Comments